“የማኅበራችን ቅሬታ መነሻ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞች ያለ ክፍያ ለ90 ቀናት ዕረፍት እንዲወጡ መደረጉ ነው” – ቴክኒሺያን ማርቆስ የሱወርቅ

ካፒቴን የሺዋስ ፈንታሁን – የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ መሠረታዊ የሠራተኛ ማኅበር የቀድሞ ሊቀመንበርና ቴክኒሺያን ማርቆስ የሱወርቅ – የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ መሠረታዊ የሠራተኛ ማኅበር የወቅቱ ምክትል ሊቀመንበር፤ ስለ ሠራተኛ ማኅበሩ የቅሬታ መነሻ፣ ማኅበሩ ለመንግሥት ስላቀረበው የሠራተኛ መብቶች አቤቱታ ይዘትና የካፒቴን የሺዋስን የሥራ ስንብት ሁኔታ አንስተው ይናገራሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply