የማኅበራዊ ሚዲያውን ዕድገት ተከትሎ ሀሰተኛ መረጃዎች በከፍተኛ ፍጥነት እየተሠራጩ መሆኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: መስከረም 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን ላይ የማኅበራዊ ሚዲያውን ዕድገት ተከትሎ ሀሰተኛ መረጃዎች በከፍተኛ ፍጥነት እየተሠራጩ ነው። ሀሰተኛ መረጃ የሌለን ነገር አንዳለ አድርጎ በማቅረብ፣ እውነትን በማዛባት እንዲሁም ሌላ እውነት በመፍጠር አለመተማመንና ግጭት እንዲፈጠር እያደረገ ነው ያሉት በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ የጋዜጠኝነት እና ኮሙኒኬሽን ትምህርት መምህር ሙሉቀን አሰግደው(ዶ.ር) ናቸው። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን መሰል መረጃዎችን ለማስተባበል በቅድሚያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply