የማኅበራዊ ትስስሮችንና መስተጋብሮችን አለመገደብ ኮሮናቫይረስን እያስፋፋ ነው

https://gdb.voanews.com/BF9C5A78-D178-4780-A7A9-9B7576EBFAF8_cx0_cy8_cw0_w800_h450.jpg

የማኅበራዊ ትስስሮችን እና መስተጋብሮችን አለመገደብ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን በፍጥነት እያስፋፋ መሆኑን የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

በኮቪድ-19 ተይዘው የነበሩና አሁን ያገገሙ አስተያየት ሰጭዎችም አካላዊ ርቀትን አለመጠበቅ ለበሽታው እንደሚያጋልጥ ገልፀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply