የማንቸስተር ሲቲው አጥቂ ማህሬዝ የሳኡዲውን አል-አህሊ ክለብ ተቀላቀለ

ማህሬዝ አውሮፖ ለሚጫወቱ ተመራጭ እየሆነ ወደመጣው የሳኡዲ አረቢያ ፕሮ ሊግ በቅርቡ የፈረመ ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ቀጥሎ ትልቅ ስም ያለው ተጫዋች መሆን ችሏል

Source: Link to the Post

Leave a Reply