የማንችስተር  ዩናይትዱ   ግሪንውድ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሏል ! ሜሰን ግሪንውድ የላሊጋው ክለብ ሄታፌ የውድድር አመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ መመረጡ ይፋ ተደርጓል። ሜሰን ግሪንውድ በውድድ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/nlwN3E0kmT1B02Nd3FCHPtP0T8WodSmzDyTYi3dNUeH1i0U0L8rV_rTBUxi4yIduZZ_BPyF65wCM9dboT7Js30skzCWox42NAi7Ty7Xh9x5CoJRCSLNDeAJLdvl0My8ObSUAdtndPlwkT6_36QP0cqvA2jgoxhU01kBEbJRAN2dJicpAhixO_987C9p0kNfa0kq9Zr-VVoqCXGeUK9q8gnS1cw5_f560DNGC_YnePb5iMBnRxFxjB0bou2d1sNYJwvSSpt922Krcj0KLcni8rutTChVKtQ0QsXZpjOZJFDbgANmf5rRmYqehiX8JtNLiY1fsptXNP7s5-o3XxhE6SQ.jpg

የማንችስተር  ዩናይትዱ   ግሪንውድ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሏል !

ሜሰን ግሪንውድ የላሊጋው ክለብ ሄታፌ የውድድር አመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ መመረጡ ይፋ ተደርጓል።

ሜሰን ግሪንውድ በውድድር አመቱ ለሄታፌ ባደረጋቸው ጨዋታዎች አስር ግቦች አስቆጥሮ ስድስት ለግብ የሆኑ ኳሶች አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።

የውድድር አመቱን ከማንችስተር ዩናይትድ በውሰት ለሄታፌ በመጫወት ያሳለፈው ሜሰን ግሪንውድ በቀጣይ በሄታፌ እንደማይቀጥል ማሳወቁ አይዘነጋም።

በጋዲሳ መገርሳ

Source: Link to the Post

Leave a Reply