የማንነትና የአስተዳደር ወሰን ጥያቄዎችን ሕግንና የዜጎችን ዘላቂ አብሮነት መሰረት ባደረገ መልኩ ምላሽ ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን የፌደሬሽን ምክር ቤት ገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት በ6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ጊዜው የ1ኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለ-ጉባኤን በማጽደቅ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል። በጉባኤው የምክር ቤቱ አባላት የ2016 በጀት ዓመት የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴና የማንነት አስተዳደር ወሰንና የሰላም ግንባታ ቋሚ ኮሚቴ ሪፖርቶች ላይ ተወያይቶ አጽድቋል። የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አገኘሁ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply