የማክሰኞ ገበያ ሆስፒታል በጦርነቱ የከፋ ውድመት ቢደርስበትም ባለው አቅም ሁሉ አገልግሎት እየሰጠ ነው ተባለ፡፡

ባሕር ዳር:መጋቢት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ጠገዴ ወረዳ የሚገኘው የማክሰኞ ገበያ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በጦርነቱ የከፋ ውድመት ከደረሰባቸው የጤና ተቋማት መካከል አንዱ ነው፡፡ ሆስፒታሉ በሕክምና ቁሳቁስ፣ ባለሙያ እና መድኃኒት እጥረት ቢፈተንም ከጦርነቱ ማግስት ጀምሮ በቻለው አቅም ሁሉ ሕዝብን እያገለገለ ነው ተብሏል፡፡ በሰው ልጅ ሕይዎት፣ በሀገር ሃብት እና በሕዝብ ንብረት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply