“የማዕረግ ዕድገቱ በሃገሪቱ የወታደራዊ አደረጃጀት ላይ ትልቅ አስተዋፆ አለው”ጀነራል ባጫ ደበሌ

የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ

የፊልድ ማርሻል ማዕረግ ተሰጣቸው።

ዛሬ በኢትዮጵያ በተካሄደው የማዕረግ አሰጣጥ ሥነ ሥርዓት ላይ ለከፍተኛ የጦሩ መኮንኖች የማዕረግ ዕድገት መሰጠቱን የኢትዮጵያ ፕረዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገልጸዋል።

በዚም መሰረት ከአንድ የፊልድ ማርሻል ማዕረጉ በተጨማሪ፣ አራት ሙሉ ጀነራል፣14 የሌተናል ማዕረግ፣ 24 የሜጀር ጀነራል ማዕረግ እና 58 የብርጋዴር ጀነራል ማዕረግ ተሰጥቷል።

በዛሬው ዕለት የሙሉ ጄነራል ማዕረግ ያገኙት ጀነራል ባጫ ደበሌ ” ዛሬ የተሰጠው የማዕረግ ዕድገት በሃገሪቱ የወታደራዊ አደረጃጀት ላይ ትልቅ አስተዋጾ አለው” ብለዋል።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ/

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply