የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ምሥረታ ሥነ-ሥርዓት በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “አዲስ ምዕራፍ እና አዲስ ተስፋ ለአዲስ ክልል” በሚል መሪ ሃሳብ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ምሥረታ ሥነ-ሥርዓት እየተከበረ ነው፡፡ በሕብረ ብሔራዊቷ ኢትዮጵያ ውስጥ ማንነትን መሠረት ያደረገ የራስ አሥተዳደርን የመመሥረት ሂደት ከዚህ ቀደም የነበሩ ቅሬታዎችን ይፈታል፡፡ መንግሥት ማዕከላዊ አስተሳሰብን በመያዝ በጋራ እና በሕብረት ለመቆም የሚያስችል አደረጃጀት እንዲኖር ላደረገው ጥረት ምስጋና ያቀረቡት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply