የማዕከላዊ ዕዝ በአገራችን ሉዓላዊነት ላይ ጥቃት የሚሰነዝሩ አሸባሪዎችን መደምሰስ በሚያስችል ወታደራዊ ቁመና ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ

ማክሰኞ ግንቦት 9 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የማዕከላዊ ዕዝ በአገራችን ሉዓላዊነት ላይ ጥቃት የሚሰነዝሩ አሸባሪዎችን መደምሰስ በሚያስችል ወታደራዊ ቁመና ላይ እንደሚገኝ በዕዙ የአመራር ሥልጠና ላይ ተገለፀ። ማዕከላዊ ዕዝ “ስልጠና ለተሻለ የግዳጅ አፈፃፀም” በሚል መርህ በተሠጠው የአመራር ሥልጠና በምንም የማይበገር አዋጊና…

The post የማዕከላዊ ዕዝ በአገራችን ሉዓላዊነት ላይ ጥቃት የሚሰነዝሩ አሸባሪዎችን መደምሰስ በሚያስችል ወታደራዊ ቁመና ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply