የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የወልቃይት ጠገዴ ስቲት ሁመራ ዞኖች የዓድዋ ድል በዓልን በጋራ እያከበሩ ነዉ።

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የወልቃይት ጠገዴ ስቲት ሁመራ ዞኖች የዓድዋ ድል በዓልን በጋራ እያከበሩ ነዉ። ሁመራ :የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዓሉ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ማክሰኞ ገቢያ ትፋሻ ቀበሌ ልዩ ቦታዉ ምጭዊ የተባለ ቦታ ነዉ እየተከበረ የሚገኘዉ። ምጭዊ ጣልያን ለሁለተኛ ጊዜ ኢትዮጵያን ለመዉረር ሙከራ ያደረገበት ስፍራ ነዉ። እዚህ ቦታ ላይ ከ 500 በላይ የ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply