“የማይቻለው አለመቻል ብቻ ነው” የሕይወት ክሕሎት ሠልጣኞች

ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “የፍቅር ማዕድ” በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የሥጦታ ሥርዓት ሥልጠና ማዕከል ሲኾን በሕይወት ክህሎት ያሠለጠናቸውን ወጣቶች አስመርቋል። ማዕከሉ በባሕር ዳር ከተማ በሚገኘው ቅርንጫፉ ለ21 ቀናት በሕይወት ክሕሎት እና በሰብዕና ግንባታ ያሠለጠናቸውን 65 ወጣቶች ነው ያስመረቀው። የማዕከሉ ሥራ አሥኪያጅ ታከለ ንጉሴ እንዳሉት ማዕከሉ ታታሪ ወጣት መፍጠር፣ ወጣቶች በሀገር ውስጥ ሠርተው እንዲለወጡ ማድረግ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply