“የማይካድራ ከተማ ሰማዕታትን መቼም አንረሳቸውም ጊዜው የሥራና የትግል ነው” አሸተ ደምለው

ሁመራ: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጥቅምት 30/2013 ዓ.ም የሰሜኑን ጦርነት ተከትሎ በሕወሀት ታጣቂዎች አማራ በመኾናቸው ብቻ በማይካድራ ከተማ 1 ሺህ 644 ንጹሐን አማራዎች በግፍ መጨፍጨፋቸው የሚታወስ ነው። ለነጻነታቸው እና ለአማራዊ ማንነታቸው በሕወሀት ታጣቂዎች የግፍ ጽዋን የተጎነጩት ሰማዕታት በወልቃይት ጠገዴ አማራ ሕዝብ ልብ ውስጥ ላይነጥፉ ለዘለዓለም ነግሰዋል። የዞኑ አሥተዳደር “የጥቅምት 30 ሰማዕታትን መቼም አንረሳችሁም” በሚል መሪ መልዕክት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply