የማይዘነጋዉ የኢትዮጵያዊያኖች የጀግንነት ተጋድሎ ታሪክ፡- ኮሎኔል ባጫ ሁንዴ (ታጠቅ)

ኢትዮጵያዊያን ጀግኖች ሀገራቸው በጠላት ስትወረርና ሉዓላዊነታቸዉ ሲነካ ከያሉበት ተጠራርተው ዘር ፆታ ኃይማኖትና ባህል ሳይገድባቸው በየዘመናቱ የተነሱብንን ታሪካዊ ጠላቶቻችን በማይናወጥ ኅብረታቸው እንዲሁም ከአለት በጠነከረ ፅናት ሁሉንም እንደየ አመጣጣቸው መክተው ኢጥዮጵያችንን ዛሬ ላይ አድርሰዋታል፡፡ ታሪካችን ከምድር ሃይላችን አኩል በአየር ሃይላችንም ይለካል፡፡ በምስረታ ታሪኩ ከ95 ዓመታት በላይ ያስቆጠረው የኢትዮጵያ አየር ኃይል የአየር ክልላችንና የግዛት አንድነታችን በማስጠበቁ ረገድ በወርቅ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply