የማዳበሪያ አቅርቦት ቀድሞ መድረስ ለምርት እድገታቸው ወሳኝ እንደኾነ የበጌምድር አርሶ አደሮች ተናገሩ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማዳበሪያ አቅርቦት ቀድሞ መድረስ መጀመሩ ለምርት እድገታቸው ወሳኝ እንደኾነ በደቡብ ጎንደር ዞን የጉና በጌምድር አርሶ አደሮች ተናግረዋል። ባለፈው ዓመት የታየውን የማዳበሪያ አቅርቦት እና በማዳበሪያ አቅርቦቱ መዘግየት ምክንያት የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት የአማራ ክልል ግብር ቢሮ በፌዴራል መንግሥት የተፈቀደለትን ማዳበሪያ ወደ ክልሉ አስቀድሞ ማጓጓዝ መጀመሩንም አሚኮ መዘገቡ ይታወሳል። አስቀድሞ መኋጓዝ የጀመረው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply