”የማዳበሪያ አቅርቦት እንዳይዘገይ ሕዝቡ ለሰላም ዘብ መቆም አለበት” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ አድርገዋል። የግብርናው ዘርፍ በምግብ ሰብል ራስን ለመቻል፣ ለኢንዱስትሪ ግብዓት ለማቅረብ እና ኤክስፖርት ለማድረግ ታሳቢ አድርጎ እየሰራ መኾኑን ዶክተር ድረስ ገልጸዋል። የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ ሥራንም ጎን ለጎን እየሰራ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply