የሜቴክ የቀድሞ 4 አመራሮች ከተከሱሰበት የሙስና ወንጀል ክስ ከእስር እንዲፈቱ ታዘዘ

ሐሙስ ግንቦት 25 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የቀድሞ የብረታብረትና ኢንጂነሪግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ)4 አመራሮች ከተከሱሰበት የሙስና ወንጀል ክስ ከእስር እንዲፈቱ ታዘዘ። አራቱ አመራሮች በፍርድ ቤቱ ከተወሰነባቸው የእስራት ቅጣት በላይ በእስር በመቆየታቸውና የእስር ጊዜያቸውን በማጠናቀቃቸው ነው እንዲፈቱ የታዘዘው። የቀድሞ የብረታብረትና ኢንጂነሪግ ኮርፖሬሽን…

The post የሜቴክ የቀድሞ 4 አመራሮች ከተከሱሰበት የሙስና ወንጀል ክስ ከእስር እንዲፈቱ ታዘዘ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply