የምሥራቅ ኢትዮጵያ ታላቁ ጀብዱ-ካራማራ

ባሕር ዳር: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለረጅም ዘመን በሀገሪቱ የነበረውን ዘውዳዊ ሥርዓት እንደ ቧልት ጥሎ ሥልጣን በድንገት የተቆናጠጠው ወታደራዊው መንግሥት መንበሩ ፈጽሞ አልረጋ ብሎታል፡፡ የውስጥ ቀጋ የውጭ አልጋ የኾኑት ገንጣይ ተገንጣዮች የሀገሪቷን የመከራ ዘሃ በመተርተር ለውጭ ኃይሎች ሁሉ አጋዥ ነበሩ፡፡ ለዘውዳዊው ሥርዓት ማክተም ምክንያት የኾኑት ተራማጅ ተማሪዎች ውድ የኾነውን የህይዎት ዋጋ ከፍለውም ቢኾን ይወድቃል ተብሎ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply