የምሥራቅ ኢትዮጵያ ታላቅ ገድል – ካራማራ!

ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለረጅም ዘመን በሀገሪቱ የነበረውን ዘውዳዊ ሥርዓት እንደ ቧልት ጥሎ ሥልጣን በድንገት የተቆናጠጠው ወታደራዊው መንግሥት መንበሩ ፈጽሞ አልረጋ ብሎታል፡፡ ለዘውዳዊው ሥርዓት ማክተም ምክንያት የኾኑት ተራማጅ ተማሪዎች ውድ የኾነውን የሕይዎት ዋጋ ከፍለው ይወድቃል ተብሎ ያልታሰበውን ዘውዳዊ ሥርዓተ መንግሥት ቢጥሉም ሥልጣኑን ባላሰቡት መንገድ ከእጃቸው ላይ የነጠቀው ወታደራዊ ክንፍ ክፉኛ ያበሳጫቸው ይመስላሉ፡፡ የተራማጅ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply