የምርታማነት ሳንካ የኾነው አሲዳማነት!

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፈር አሲዳማነት በአፈር ውስጥ የሚገኙ እንደ ካልሼም፣ ሶዲየም፣ ማግኒዝየም እና ፖታሽየም የመሳሰሉ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮች ታጥበው ሲያልቁ እና በምትኩ እንደ አሉሙኒየም፣ ሃይድሮጅን እና ብረት (አይረን) የመሳሰሉ ንጥረ ነገሮች በአፈር ውስጥ ሲከማቹ የሚፈጠር ችግር ነው፡፡ በሀገሪቱ ሊታረስ ከሚችለው 15 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ውስጥ 43 በመቶው በአሲዳማነት መጠቃቱን የግብርና ሚኒስቴር መረጃ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply