የምርጫ ሂደትን ለመዘገብ ፈቃድ የተሰጣቸው ጋዜጠኞች መብት

በሚፈልጉት ማንኛውም ምርጫ ጣቢያ እና ሂደት ምርጫን የመከታተልና የመዘገብ ከመንግሥት፣ ከቦርዱና ከሌሎች ከማንኛውም ሰው ተጽኖ ውጪ በገለልተኝነት መሥራት ከቦርዱና በየደረጃው ከሚገኙ የምርጫ አሰፈጻሚ ኃላፊዎች መረጃና ትብብር የማግኘት የምርጫውን ሥራ በማያውክ ሁኔታ በምርጫ ጠቢያ መዘዋወር ከመራጮች፣ ከእጩ ወኪሎችና ከታዛቢዎች ከምርጫ ጣቢያ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply