የምርጫ ዉጤት ! ባልደራስን አስሮ ብልጥግና 98% አሸንፍኩ አለ::

ቦርዱ እንዳመለከተው ብልፅግና ፓርቲ ከ436 መቀመጫዎች ውስጥ 410 ያሸነፈ ሲሆን ለቀጣዩ አምስት አመታትም መንግሥት መመስረት የሚያስችለውን ወንበር አግኝቷል። የተቃዋሚ ፖርቲዎች ያሸነፏቸው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫ ብዛት 11 ሲሆን የግል ተወዳዳሪዎች ደግሞ አራት አሸንፈዋል። በአማራ ክልል አብን 5 የፓርላማ መቀመጫዎችን ሲያገኝ፣ በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ኢዜማ 4 መቀመጫዎችን እንዲሁም የጌድዮ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 2 የፓርላማ መቀመጫዎችን አግኝቷል። የግል ተወዳዳሪዎችን በተመለከተ በአዲስ አበባ አንድ የግል ተወዳዳሪ ያሸነፉ ሲሆን በኦሮሚያ ክልል ደግሞ ሶስት አሸንፈዋል። በቀሪዎቹ አስር …

Source: Link to the Post

Leave a Reply