የምሳ ሰዓት ዜናዎቻችንን ይከታተሉ፦በዛሬው የምሳ ሰዓት ዜናዎቻችን ( ከ6:00-6:30)- ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ለሚገኘዉ የኑሮ ዉድነት መፍትሄዉ ምን ይሆን? ስንል እንጠይቃለን፤ከመንግስት…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/XUrkmS_QsZFewyxF093oeEnhx6wre-3ZJQqww0-uGt_ApCiVoGKZIm--Vicso5gUVUnEs-3VxhJ8iR65r_oajO1VksWsA-UJ7cf474YquSS9Gi6E0cUQmUH5PSSip0nspYt5-43Gl0Uebr6QlHqUA8i7mJdNbLMfulbrD9jlAcsgBH7ItucVY7aVvF1yEuT8IPzl24fCQqGLEf1uhntsU6d_BBo3O5Zx0rIFMqClfbU6XJVoh9Ne3_qNP-bBSeT79ZLPZLtCTSj76yF4W4-rHj7qX5uJa5Ah5M68xMC-cK2jmOgqS5XN_AIG95QafKODL_BQWbi2XIyJVxqMO9OgFA.jpg

የምሳ ሰዓት ዜናዎቻችንን ይከታተሉ፦

በዛሬው የምሳ ሰዓት ዜናዎቻችን ( ከ6:00-6:30)

– ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ለሚገኘዉ የኑሮ ዉድነት መፍትሄዉ ምን ይሆን? ስንል እንጠይቃለን፤
ከመንግስት የሚጠበቀዉ እንዳለ ሆኖ የኑሮ ጫናዉን ለመቋቋም በግለሰብና በቤተሰብ ደረጃ ምን እናድርግ? የኢኮኖሚ ባለሙያዉ መፍትሄ ያሉትን አጋርተዉናል፤በዝርዝር ትሰሙታላችሁ፡፡

-ከአንድ ቢሊየን ዶላር በላይ መዝብረዋል ስለተባሉት የሰሜን ኮሪያ ሃከሮች፣የማሊና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰላም አስከባሪ ሃይሎች ጉዳይ፣ የእስራኤል ፖርላማ መፍረስና የጠቅላይ ሚኒስትሩ ስንብት እንዲሁም ሌሎች የሃገር ዉስጥና ዓለማቀፋዊ ጉዳዮችን ይዘናል፡፡

የቻላችሁና የፈቀዳችሁ እንድታደምጡ ተጋብዛችኋል።

ለአስተያየትዎ ‘6321’ አጭር የጽሁፍ መልዕክት

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

Source: Link to the Post

Leave a Reply