የምሳ ሰዓት ዜናዎቻችንን ይከታተሉ፦በዛሬው የምሳ ሰዓት ዜናዎቻችን ( ከ6:00-6:30)- የኢትዮ-ሱዳን ድንበር የጸጥታ ሁኔታ በአካባቢዉ ነዋሪዎች አንደበት ትሰማላችሁ!ስለቀጣይ መፍትሄዉስ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/rIfypxXiubPUDgYnXjUC5luB1BR5JOpsxE-QkgaoKfkh_XYRl6ZQCH4-SUuhE80MH6RZVGB_8AlleZPpY6B5FVwdhXfrDWI5OvcXKsltYvXENgR4VZ7sg8MSCWm6C4jJg2M4wJNcSMxVzgbsD9F-qMPgKLb041LiEPIUBiNs6JOaa_X0LJfQuP8pldDnBAtDQPJpmSLcNyB5LdzLYR3KE9OUuo-Y-GdkPFULRTxrai8QCAsR8aVuXuXMjA8PqfYyaXNCDjG2kNsuOPjcmEn-Rw9TWIBO4sZ7CZg46ZADhTYvS-zIrTPwkWr89HxTvsZNIYsTxM_ktYr5J1Mbryzkuw.jpg

የምሳ ሰዓት ዜናዎቻችንን ይከታተሉ፦

በዛሬው የምሳ ሰዓት ዜናዎቻችን ( ከ6:00-6:30)

– የኢትዮ-ሱዳን ድንበር የጸጥታ ሁኔታ በአካባቢዉ ነዋሪዎች አንደበት ትሰማላችሁ!
ስለቀጣይ መፍትሄዉስ ምሁራን ምን ይላሉ? በዝርዝር አዘጋጅተንላችኋል

– ሰሞነኛዉ የነዳጅ ችግር ከምን የመነጨ ነዉ?
አሽከርካሪዎችስ በዚህ ላይ ምን ይላሉ? ሌላኛዉ በዝርዝር የተመለከትነዉ ጉዳያችን ነዉ፡፡

– ሌሎች አዳድስ የሀገር ውስጥና ዓለምዓቀፋዊ ጉዳዮችም ተዘጋጅተዋል፤

የቻላችሁና የፈቀዳችሁ እንድታደምጡ ተጋብዛችኋል።

ለአስተያየትዎ ‘6321’ አጭር የጽሁፍ መልዕክት

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

Source: Link to the Post

Leave a Reply