የምስረታ ፈቃድ የጠየቁ ባንኮች እስከ ስድስት ወር ብቻ በ500 ሚሊየን ብር ካፒታል መመስረት ይችላሉ

የብሄራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ (ዶክተር) እንደ አዲስ ለመከፈት ወደ 17 የሚጠጉ ባንኮች ከብሄራዊ ባንክ ፈቃድ ለመውሰድ እየተጠባበቁ መሆናቸውን ገልጸው በባንኩ በኩል በስድስት ወራት ውስጥ በ500 ሚሊየን ብር የተከፈለ ካፒታል መመስረት እንደሚችሉ እና ከስድሰት ወራት በኋላ ግን በአዲሱ የመመስረቻ ካፒታል…

Source: Link to the Post

Leave a Reply