የምስራቅ አማራ ፋኖ በራያ ቆቦ ታላቅ የዝክረ ሰማዕታት ዝግጅት በራያ ቆቦ! ታሕሳስ 2 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ባህርዳር ለአገራችን ኢትዮጵያ እና ለአማራ ህዝብ ታላቅ መስዋዕትነት…

የምስራቅ አማራ ፋኖ በራያ ቆቦ ታላቅ የዝክረ ሰማዕታት ዝግጅት በራያ ቆቦ! ታሕሳስ 2 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ባህርዳር ለአገራችን ኢትዮጵያ እና ለአማራ ህዝብ ታላቅ መስዋዕትነት የከፈለው ምስራቅ አማራ ፋኖ ታህሳስ 2/2015 ዓ.ም ዝክረ ሰማዕታት እና አጠቃላይ የትግል ጉዞ መታሰቢያ ዝግጅት ራያ ቆቦ ላይ አዘጋጅተናል ብሏል፡፡ በዚህ ዝግጅት የአማራ ህዝብ የፍትህ የዕኩልነት እና የነጻነት በአጠቃላይ የህልዉና ትግሉ የሚመለከተው ሁሉ እንዲሳተፍ በአማራ ፋኖ ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ብሏል፡፡ “ፋኖነት ለኢትዮጵያዊነት ህያው ምስክር ነው፡፡”የምስራቅ አማራ ፋኖ “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply