የምስራቅ አማራ ፋኖ ከ3 ወራት በላይ ልዩ ወታደራዊ ስልጠና የወሰዱ ኮማንዶዎችን በራያ ቆቦ ከተማ አስመረቀ። መጋቢት/24 /2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ የምስራቅ አማራ ፋኖ…

የምስራቅ አማራ ፋኖ ከ3 ወራት በላይ ልዩ ወታደራዊ ስልጠና የወሰዱ ኮማንዶዎችን በራያ ቆቦ ከተማ አስመረቀ። መጋቢት/24 /2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ የምስራቅ አማራ ፋኖ በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ ከ3 ወራት በላይ ልዩ ወታደራዊ ስልጠና እንዲሰለጥኑ የተደረጉ በርካታ ኮማንዶዎችን መጋቢት 24/2014 በድምቀት ማስመረቁን አስታውቋል። የምስራቅ አማራ ፋኖ የሰው ኃይል አስተዳደሩ ፋኖ አስፋቸው ሲሳይ እንደገለጹት ለወራት ከሰለጠኑት አባላቱ መካከል በመለየት ነው ከ3 ወራት በላይ አሰልጥነው በድምቀት ያስመረቁት። va አሚማ ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም :- https://t.me/asharamedia24 ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- https://t.me/asharamedia24 Facebook :- https://www.facebook.com/asharamedia24 ዩትዩብ:- https://bit.ly/33XmKro

Source: Link to the Post

Leave a Reply