የምስራቅ አማራ ፋኖ የወልድያ/የጁ ቅርንጫፍ ሰልጣኝ ፋኖዎች ምርቃት በድምቀት ተካሄደ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ሚያዝያ 27 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የምስራቅ አ…

የምስራቅ አማራ ፋኖ የወልድያ/የጁ ቅርንጫፍ ሰልጣኝ ፋኖዎች ምርቃት በድምቀት ተካሄደ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ሚያዝያ 27 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የምስራቅ አማራ ፋኖ የወልድያ/የጁ ቅርንጫፍ ሰልጣኝ ፋኖዎች ምርቃት ስነ ስርዓት ሚያዝያ 27/2014 በድምቀት ተካሂዷል። በቀጣይም ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር በመነጋገርና በመመካከር ስልጠናዉና መደራጀቱ ይቀጥላል ብሏል የምስራቅ አማራ ፋኖ። ” ፋኖነት ለኢትዮጵያዊነት ህያው ምስክር ነው!”

Source: Link to the Post

Leave a Reply