የምስራች ለመላዉ የዐማራ ማኅበረሰብ !

የምስራች ለመላዉ የዐማራ ማኅበረሰብ በአዉሮፓ የምንገኝ የዐማራ ማኅበራት በአማራዉ ትግል ላይ በተናጠል ስናደርግ የነበረውን ያልተቀናጀና የተበታተነ እንቅሳቃሴ ዉጤቱን በመገምገምና በአማራዉ ላይ የተጋረጠዉን የህልዉና አደጋ ግንዛቤ ዉስጥ በማስገባት አንድ የጋራ ተልዕኮ ያለዉና በተማከለ ደረጃ የሚመራ ሁለንተናዊና የማያቋርጥ ትግል ለማድረግ የሚያስችል አደረጃጀት እንደሚያስፈልግ በመረዳት ለወራት ስንመክርና ስንዘጋጅ ቆይተን እነሆ በአውሮፓ የዐማራ ማኅበራት ፌዴሬሽንን በማዋቀር በነሐሴ 5 ቀን 2023 ዕለተ ቅዳሜ የመስራች ጉባዔዉን ያካሂዳል። በመሆኑም በመላዉ አዉሮፓ የምትገኙ የዐማራ ልጆች በምትኖሩበት አገር በሚገኙ የፌደሬሽኑ የዐማራ ማኅበራት ስር በአባልነት …

The post የምስራች ለመላዉ የዐማራ ማኅበረሰብ ! first appeared on Amhara Fano Movement Support Site – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች ድህረ ገጽ.

Source: Link to the Post

Leave a Reply