የምናብ እንግዳ

ይህ ሰው ከመሪነቱ ባሻገር በሞተር ብስክሌት ጋላቢነቱ፤ ወይም ጊታር ተጫዋችነቱ ይታወቃል፡፡መለሎ ሸንቃጣ ቁመናው እና መልከ-መልካምነቱ በአብዛኛው አፍሪካዊያን ልብ ውስጥ እንዲገባ አድርጎታል፡፡በተቃራኒው ምዕራባዊያኑ እና በምህራባዊያኑ የሚደገፉት የቡርኪና ፋሶ የጎረቤት ሀገራት በበርካታ ጉዳዮች ቂም ስለያዙበት እንዳስገደሉት ይነገራል።የዕለቱ የምናብ እንግዳችን ብርቅዬው እና ወጣቱ አፍሪካዊ መሪ ቶማስ ሳንካራ ነው።

በእየሩሳሌም ብርሃኑ ተጋብዟል፤ ዮሃንስ አሰፋ ያስተናግደዋል፡፡

ቀን 16/04/2013

Source: Link to the Post

Leave a Reply