የምክንያታዊ ወጣት የውይይትና የሙግት መድረክ በነገው እለት በአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ይካሄዳል

የምክንያታዊ ወጣት የውይይትና የሙግት መድረክ በነገው እለት በአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክንያታዊ እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ አስተሳሰብ ያላቸው ወጣት ምሁራንን ለመፍጠር በተለያዩ ከተሞች እየተካሄደ ያለው የምክንያታዊ ወጣት የውይይትና የሙግት መድረክ እንደቀጠለ ይገኛል።

በብልጽግና ወጣቶች ሊግ እየተሰናዳ የሚገኘው ይህ መድረክ በነገው እለት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኢትዮጵያ ሆቴል እንዲሁም በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በትሪያንግል ሆቴል ይካሄዳል።

በመድረኩ ከአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች ወጣት ምሁራን ይታደማሉ።

ከዓለም አቀፍ ድርጅቶች፣ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ባልሆኑ ተቋማት የሚሰሩ ወጣት ምሁራን ይሳተፋሉ።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post የምክንያታዊ ወጣት የውይይትና የሙግት መድረክ በነገው እለት በአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ይካሄዳል appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply