የምክክሩ ባለድርሻዎች የትኞቹን አካላት ወክለው እየተሳፉ ይገኛሉ?

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወነ በሚገኘው የምክክር ምዕራፍ ሂደት ውስጥ የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን ተሳታፊ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ ለመኾኑ እነዚኽ የባለድርሻ አካላት ወኪሎች የትኞቹን አካላት ወክለው እየተሳፉ ይገኛሉ? 1. የሕብረተሰብ ክፍሎች ተወካዮች • ከየወረዳው የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎችን እንዲወክሉ የተመረጡ ተወካዮች 2. የፓለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች • በአዲስ አበባ ከተማ እና በሀገር አቀፍ ደረጃ የተመዘገቡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply