“የምክክር ሀገር ጠንካራ ነው”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተመካከሩ ይስማማሉ፣ የተስማሙ በፍቅር ይኖራሉ፣ በፍቅር የኖሩ ሀገርን ሰላም ያደርጋሉ። አበው ከምክክር የገዘፈ ችግር የለም ይላሉ። እድሜ ለሽምግልና እንጂ ሁሉም በዛፍ ሥር አበው መክረውበት፣ የከረረውን አላልተውት፣ የሻከረውን አለዝበውት፣ ለደም የሚፈላለገውን በፍቅር አጣምረውት እርቅ ያወርዳሉ። ለግድያ የሚፈላለጉትን በፍቅር ያስተቃቅፋሉ። እየተመካከሩ የጋራ ችግሮቻቸውን በጋራ ይፈታሉ፣ እየተመካከሩ የነገ መንገዳቸውን ያሳምራሉ፣ ጠንካራ ሀገር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply