“የምክክር መድረኩ የሰመረ የመንግሥት እና የሕዝብ መስተጋብር ለመፍጠር የሚያስችል ግንዛቤ ተፈጥሮበታል” አቶ አሸተ ደምለው

ባሕር ዳር: መጋቢት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፉት ተከታታይ ሦስት ቀናት በክልሉ ርእሰ መዲና ባሕር ዳር “ቃልን በማክበር በዘላቂነት እግርን መትከል” በሚል መሪ መልእክት ሲካሄድ የነበረው የምክክር መድረክ ዘጠኝ ነጥቦች ያሉት የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቅቋል፡፡ በክልሉ በየደረጃው የሚገኙ ከፍተኛ እና መካከለኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች የተሳተፉበት የምክክር መድረኩ አሁናዊውን ነባራዊ ሁኔታ የዳሰሰ ጥልቅ ውይይት እና ምክክር ተደርጎበታል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply