የምዕራቡ ከለብ  ቼልሲ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬሰካን   ለመሾም ተስማማ ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የሌስተር ሲቲውን አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካን በሀላፊነት ለመሾም ከስምምነት መድረሳቸው ተገል…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/Z1nEc8-GRiZaM6q3Yxt3bvdoW_9FoG0wNojZLDHEgcwbki4tNhoyBABiwJJ8BUxH2Y-6dpW5IQBogmUPjDRoSLA1jmE2o5-r4UB8wLg1eqyKVW61oWVTjM_wUkf05LBTb4NmLf2YCWsUEwk-1-jn5JR7nJEiIaKoV76mIYnSbJKGLFmC4qff_8zseBd45yfMMr_EN4s2mONVJSGcWBKkcY3JAwz1XvAgT5rIg8FhV93ok6b6ibUpfyv9IRYoGisvwdAlY_B0cbt0aBrVYGsp3NnAVCLpqhqquv1T0k839DlgGvXnzzn0WgKds42DS3LkswebZkfCn3qzKDuvtQwlxw.jpg

የምዕራቡ ከለብ  ቼልሲ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬሰካን   ለመሾም ተስማማ !

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የሌስተር ሲቲውን አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካን በሀላፊነት ለመሾም ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።

አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ በሰማያዊዎቹ ቤት ለአንድ ተጨማሪ አመት የማራዘም አማራጭ ያካተተ የአምስት አመት ኮንትራት ይፈርማሉ ተብሎ ይጠበቃል።

በዚህ አመት ከአንድ አመት በኋላ ወደ ፕርሚየር ሊግ የተመለሱት ሌስተር ሲቲዎች ከቼልሲ የካሳ ክፍያ እንደሚያገኙ ተዘግቧል።

በጋዲሳ መገርሳ

Source: Link to the Post

Leave a Reply