የምዕራብ ወለጋ ተፈናቃዮች በአማራ ክልል

https://gdb.voanews.com/021543F9-BC7A-4862-A3BE-1289A7863BAA_cx0_cy16_cw0_w800_h450.jpg

የወረዳው መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ ነጋሽ ከተማ ተመሳሳይ ጥቃት ተፈጽሞ እንደነበር ያስታውሳሉ፡፡

ስለምዕራብ ወለጋ ዞኖች የምርጫ ጉዳይ ማንነት መሠረት ባደረገ ጥቃት ምክንያት ከምዕራብ ወለጋ ዞን እየተፈናቀሉ ወደ አማራ ክልል የሚገቡ የአማራ ብሄር ተወላጆች ቁጥር በየቀኑ ከ200 እንደሚበልጥ የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ፕሮግራም ኮሚሽን አስታውቋል ክልሉ ውስጥከ500 ሺህ በላይ ተፈናቃይ እንዳለና መንግሥት በየወሩ ከ350 ሺህ ኩንታል በላይ ምግብ እያቀረበ እንደሚገኝ ኮሚሽነር ዘላለም ልጃለም ገልፀው ለተፈናቃዮቹ አስፈላጊውን ሁሉ ለማቅረብ ከመንግሥት አቅም በላይ መሆኑን አመልክተዋል።

የፌደራል መንግሥቱ ማንነትን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶችን እንዲያስቆምና ተፈናቃዮች ወደየነበሩበት ቀያቸው እንዲመለሱ ሁኔታዎችን እንዲያመቻች ኮሚሽነሩ አሳስበዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply