የምዕራብ ወለጋ ዞን ቦጂ ዲርመጂ ወረዳ ነዋሪዎች ኦነግ ሸኔን አወገዙ

የምዕራብ ወለጋ ዞን ቦጂ ዲርመጂ ወረዳ ነዋሪዎች ኦነግ ሸኔን አወገዙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ወለጋ ዞን የቦጂ ዲርመጂ ወረዳ ነዋሪዎች ኦነግ ሸኔ በሰው ሕይወትና በንብረት ላይ የሚያደርሰውን ጥፋት አውግዘዋል፡፡
የቦጂ ዲርመጂ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ጨነቀ ቡልቻ ኦነግ ሸኔ በህዝቡ ላይ ዘግናኝ ተግባር እየፈጸመ መሆኑን ገልጸው÷ ህብረተሰቡ ቡድኑን ማጋለጥ አለበት ብለዋል፡፡
እንደ ኦቢኤን ዘገባ ቦጂ ዲርመጂ ወረዳ የባሮ ቱምሳ የትውልድ ስፍራና የምሁራን መፍለቂያ እንጂ የሽፍቶች መናኸሪያ አይደለችም ብለዋል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post የምዕራብ ወለጋ ዞን ቦጂ ዲርመጂ ወረዳ ነዋሪዎች ኦነግ ሸኔን አወገዙ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply