የምዕራብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ልዑክ ጸሎተ ፍትሐት በማይካድራ በግፈኛው ሕወሓት በጅምላ ጸሎተ ፍትሀት ለማድረግ ወደ ማይካድራ ጉዞ አደረገ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ህዳር 22 ቀን 20…

የምዕራብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ልዑክ ጸሎተ ፍትሐት በማይካድራ በግፈኛው ሕወሓት በጅምላ ጸሎተ ፍትሀት ለማድረግ ወደ ማይካድራ ጉዞ አደረገ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ህዳር 22 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በዛሬው ዕለት ህዳር 22 ቀን 2013 ዓ.ም መነሻቸውን ገንዳውኃ ከተማ ያደረጉት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የምዕራብ ጎንደር ዞን ሀገረ ስብከት ልዑክ በማይካድራ ከተማ በግፍ ለተጨፈጨፉ ንጹሐን ወገኖቻችን ጸሎተ ፍትሐት ለማድረግ ጉዞ አድርገዋል። በጉዞዉም በህይወት ላሉት እና ቤተሰቦቻቸውን በሞት ላጡ ወገኖች የማጽናናት እና የመጎብኘት ስራ ይደረጋል ተብሏል። የመተማ ወረዳ ኮሚዩኒኬሽን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply