የምዕራብ ጠለምት ወረዳ ቦረቂ ችግኝ ማዘጋጃ ጣቢያን የፋይናንስ አቅም ለማጠናከር እየተሠራ መኾኑን የሰሜን ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ገለጸ፡፡

ደባርቅ: ሰኔ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜኑን ጦርነት ተከትሎ በርካታ የአማራ ክልል በርካታ ተቋማት ለጉዳት መዳረጋቸው ይታወቃል፡፡ በምዕራብ ጠለምት ወረዳ በውሕደት ቀበሌ የሚገኘው ቦረቂ የአትክልት እና ፍራፍሬ ችግኝ ማዘጋጃ ፕሮጀክትም የሰላሙን መደፍረስ ተከትሎ ለችግር ከተጋለጡ መንግሥታዊ ተቋማት መካከል ይገኝበታል፡፡ ዛሬ ላይ ችግኝ ጣቢያው 10 ሺህ የሚጠጋ ችግኝ ተዘጋጅቶ ለአካባቢው አርሶ አደሮች እየተሰራጨ ይገኛል። ወጣት ሙሃባው ፕሮጀክቱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply