የምያንማሯ የቀድሞ መሪ ሱ ኪ በሙስና ክስ የ5 አመት እስር ተፈረደባቸው

የኖቤል ሽልማት ያሸነፉት እና በፈረንጆቹ 2021 በመፍንቅለ መንግስት ከስልጣን ከመወገዳቸው በፊት ሱ ኪ ምያንማርን ለ5 አመታት መርተዋል

Source: Link to the Post

Leave a Reply