“የምግብ ሉዓላዊነት ጉዟችንን በጽናት እናስቀጥላለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) “በተባበሩት መንግሥታት የምግብ እና የግብርና ድርጅት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ለምናደርገው ጥረት የከበረውን አግሪኮላ ሜዳልያ ስላጎናፀፈን ምስጋናዬን ለመግለፅ እወዳለሁ” ብለዋል። ከፍ ያለ ጠቀሜታ ባላቸው እና የኢንደስትሪ ግብዓት በኾኑ የግብርና ምርቶች ላይ ማተኮራችን ተስፋ ሰጪ ውጤቶች እያስገኘልን ነው ሲሉም ገልጸዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ። “የምግብ ሉዓላዊነት ጉዟችንን በጽናት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply