የምግብ ብክነት አሳሳቢ ጉዳይ በመኾኑ በመላው ዓለም ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ የኬንያ የሥነ ምግብ ማኅበረሰብ ኀላፊ ሄንሪ ኔጌት አሳሰቡ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኬንያ የሥነ ምግብ ማኅበረሰብ ኀላፊ የኾኑት ሄንሪ ኔጌት የምግብ ብክነት አሳሳቢ ጉዳይ በመኾኑ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በመላው ዓለም ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ብለዋል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሪፖርት እንደሚያሳየው 811 ሚሊዮን የሚኾን የዓለማችን ሕዝብ በምግብ እጥረት ምክንያት ለርሃብ ተጋልጧል። በምግብ ምርት ሥርዓት ውስጥ በሚኖሩ ጉድለቶች ምክንያትም አንድ ሦስተኛ የሚኾነው ምግብ ለብክነት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply