“የምግብ ዋስትናና ረሃብን ለመፍታት ብዙ ጊዜ መፍትሔው ፖለቲካዊ ስለሆነ፤ ቀጥታ ፖለቲካዊ ጣልቃ ገብነት ያስፈልጋል” ዶ/ር ገበያው አምበሉ

https://feedpress.me/link/17593/14037941/amharic_051120_dr_gebeyaw_ambelu.mp3

ዶ/ር ገበያው አምበሉ ደግአርጌ በኒውዝላንድ ሊንከን ዩኒቨርሲቲ የቱሪዝምና ልማት ተመራማሪ፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች ኔትዎርክ አባል፤ ባደጉና በማደግ ላይ ባሉ አገራት ስላሉ የምግብ ዋስትና፣ ረሃብና ድህነትን አስመልክተው ይናገራሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply