
አምስተኛው ትውልድ ወይም 5ጂ ዓለም የደረሰበት የመጨረሻው ፈጣን የሞባይል ኔትዎርክ ቴክኖሎጂ ነው። “የመጨረሻው ፈጣን” ማለት 2 ሰዓት የሚፈጅ ፊልምን በሰከንዶች ውስጥ ማውረድ [ዳውን ሎድ] ማድረግ የሚያስችል ነው። ትናንት በኢትዮጵያ ወደ ሥራ የገባው ይህ ቴክኖሎጂ፣ ለቅድመ ገበያ [ለማስተዋወቅ] በአዲስ አበባ በተመረጡ አካባቢዎች ላይ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
Source: Link to the Post