“የሠለጠነ የሰው ኀይል ለመፍጠር ሥንሠራ ገበያው የሚፈልገው ስለመኾኑ ትኩረት መስጠት ይገባል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ጌታቸው ጀንበር (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሥራና ሥልጠና ቢሮ አዘጋጅነት በትብብር ሥልጠና አተገባበር ላይ ያተኮረ ከፍተኛ ክልል አቀፍ የምምክክርና ንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሔደ ነው። “ብቁና ተወዳዳሪ የሰው ኀይል ልማት ለዘላቂ የሥራ እድል ፈጠራ” የመድረኩ መሪ መልእክት ነው። በመድረኩ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ጌታቸው ጀንበር (ዶ.ር) ሥራ አጥነት መሠረታዊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply