የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ያልተገባ 1.5 ሚሊዮን ብር ለስልክ ከፈለ

የመሥሪያ ቤቱ ላልሆኑ ስልኮች 271 ሽሕ ብር መክፈሉ በኦዲት ተረጋግጧል የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በ2011 በጀት ዓመት ተገቢ ያልሆነ አንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ብር ለስልክ ክፍያ መፈጸሙን በኦዲት ግኝት መረጋገጡ ታወቀ፡፡ ባልተገባ መንገድ ክፍያ የፈጸመባቸው ስልኮች መገኘታቸው የተገለጸው ኅዳር 16/2013…

Source: Link to the Post

Leave a Reply