የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር 43 ሺሕ ጎዳና ተዳዳሪዎችን ማንሳቱን አስታወቀ

የሰራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ባሉ ትላልቅ ከተሞች ውስጥ ኑሯቸውን ጎዳና ላይ ያደረጉ 43 ሺህ ዜጎችን ከኮቪድ-19 ወረርሽን ለመከላከልና ለማቋቋም ከጎዳና ላይ ማንሳት መቻሉን አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ባሉ ትላልቅ ከተሞች ውስጥ ኑሮና አዳራቸው ጎዳና ላይ ያደረጉ ዜጎችን ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ከመከላከልና ለማቋቋም…

Source: Link to the Post

Leave a Reply