“የሠራተኛውን መብት እና ጥቅም ለማስጠበቅ የጋራ ሥራ ያስፈልጋል” ሙፈሪሃት ካሚል

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ49ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ135ኛ ጊዜ የሚከበረውን የሠራተኞች ቀን “ለሰላም እና ለኑሮ ውድነት መፍትሄ እንሻለን” በሚል መሪ ቃል እያከበረ ይገኛል፡፡ በበዓሉ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌደሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ፤ በኑሮ ውድነት ምክንያት ሠራተኞች ፈተና ውስጥ መውደቃቸውን ተከትሎ መንግሥት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply