የሠፈራ መምሪያ፤ የ2020 ግብርዎን እንደምን አሰናድተው ተመላሽ ሊጠይቁ ይችላሉ?

አውስትራሊያ ውስጥ ከጁላይ 1 እስከ ጁን 30 ገቢ ካገኙ የግብር ክፍያዎን እስከ ኦክቶበር 31 ማወራረድ ይኖርብዎታል። የግብር ክፍያዎን ለማስቀነስና ተመላሽ ለማግኘትም የተወሰኑ መንገዶች አሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply