የሥራ ዕድል እንደ ሰማይ የራቀባቸው ሥራ ፈላጊ ወጣቶች ዕጣፈንታ

ከመዲናችን ከአዲስ አበባ ጀምሮ በየክልሉ በሚገኙ የአገሪቱ ትላልቅ ከተሞች ውስጥ በሥራ ፍለጋ በየዕለቱ የሚባዝነውን የአምራቹን ወጣት ክፍል መመልከት እየተለመደ መጥቷል። ለአብነትም በአዲስ አበባ ከተማ ያለውን ሁኔታ መመልከት ይቻላል። በመገናኛና በአራት ኪሎ በተተከሉት የማስታወቂያ መለጠፊያ ሰሌዳዎችና ግለሰቦች ለኪራይ በሚያቀርቧቸዉ ጋዜጦች የቅጥር…

Source: Link to the Post

Leave a Reply